1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ችሎት

ሰኞ፣ ነሐሴ 4 2001

በአፍሪቃ ሰብዓዊ መብቶችን ለማስከበር በአሩሻ የተቋቋመዉ ፍርድ ቤት ሁለት ዓመቱን ይዟል።

https://p.dw.com/p/J7BU
የአሩሻዉ ፍርድ ቤትምስል picture-alliance/dpa

ይህ ፍርድ ቤት በአዉሮጳና በአሜሪካ በተመሳሳይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቅጣት ከተመሰረቱት ዓለም ዓቀፍ ችሎቶች ጋ ሲደመር ሶስተኛዉ መሆኑ ነዉ። ፍርድ ቤቱ በሚቀጥሉት ወራት ለመጀመሪያ ጊዜ ሰብዓዊ መብቶችን የደፈሩትን የአፍሪቃ ተጠያቂዎች ጉዳይ እንደሚመለከትም ተነግሯል። ሆኖም በክፍለ ዓለሙ የፍርድ ቤቱን ስራ እንቀበላለን ያሉ ሁለት አገራት ብቻ ናቸዉ፤ ቡርኪናፋሶና ማላዊ። የአፍሪቃዉን የሰብዓዊ መብት ችሎት በተመለከተ በርሊን ላይ የአራት ቀናት ስብሰባ ተካሂዷል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ