የአፍሪቃ የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት1 ሐምሌ 2002ሐሙስ፣ ሐምሌ 1 2002የአፍሪቃ ን የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት ለመሻማት ምዕራባውያኑ የነዳጅ ኩባንያዎችና የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪ ድርጅቶች እሽቅድምድም ላይ ናቸው ።https://p.dw.com/p/OEPQምስል APማስታወቂያ ይሁንና ከአፍሪቃ በተለይ የኃይል ምንጭ ፈላጊ ወደ ሆነው የአውሮፓ አህጉር የተፈጥሮ ጋዝን ማጓጋዙ እንዲህ ቀላል ሆኖ አልተገኘም ። ሂደቱ አስቸጋሪ ወጪውም ከፍተኛ ነው ። በዚህ የተነሳም በአንዳንድ የአፍሪቃ አገሮች የሚገኘው የተፈጥሪ ጋዝ እንዲሁ በመባከን ላይ ይገኛል ። ይልማ ሐይለሚካኤል ሂሩት መለሰ