1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የንግድ ሣምንት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 6 2005

በጀርመን የፍራንክፈርት ከተማ እአአ ከሚያዝያ 22 እስከ 26፡ 2013 ዓም ድረስ በሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪቃ የንግድ ሣምንት(«አፍሪቃ ቢዝነስ ዊክ») ዝግጅት ላይ ዓለም አቀፍ ጠበብት ጀርመናውያን እና አውሮጳውያን ባለሀብቶች ገንዘባቸውን በአፍሪቃ ለማሰራት በሚኖራቸው ዕድል ላይ ይወያያሉ።

https://p.dw.com/p/185mY

የዚሁ ዝግጅት የመገናኛ ብዙኃን ተባባሪ የሆነው ዶይቸ ቬለ በተለይ የግብርናውን ዘርፍ የሚመለከቱ አርዕስት በዝግጅቱ ወቅት ይበልጥ ትኩረት የሚያገኙበትን ሁኔታ ያበረታታል።




ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ