1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የአቅም ግንባታ ድርጅት እና ስራው

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 21 2002

ለአፍሪቃ የተቋቋመው የአቅም ግንባታ ድርጅት በምህጻሩ ኤ ሲ ቢ ኤፍ በአፍሪቃ ሁለት መቶ ሀያ ሶስት ፕሮዤዎች በማካሄድ ላይ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ ዶክተር ፍራኒ ሎውቲየ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/N9Ri
ምስል DW

ከነዚህ ፕሮዤዎች መካከልም ሶስቱ የሚገኙት በኢትዮጵያ ነው። ድርጅታቸው በአህጉሩ ስለሚያካሂደው ተግባር ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዶክተር ሎውቲየን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ