1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የፊልም ድግስ በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 29 2005

ከለርስ ኦፍ ዘናይል በሚል ርዕስ ዓለም ዓቀፍ የአፍሪቃ የፊልም ድግስ ትናንት ማምሻዉን አዲስ አበባ ላይ በብሄራዊ ቴያትር ተከፍቷል።

https://p.dw.com/p/16flr
ምስል derejeb/Fotolia

እስከ ህዳር 2 ቀን 2005ዓ,ም ድረስ በሚቆየዉ በዚህ በዓል ከ28 የአፍሪቃ ሀገሮች የመጡ በርካታ ፊልሞች ለዕይታ ይቀርባሉ። በአስር መስኮችም ሽልማቶች ይሰጣሉ። ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል.

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ