1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍጋኒስታን ፕሬዚደንት ድጋሚ መመረጥ ያስከተለው ክርክር

ረቡዕ፣ ጥቅምት 25 2002

የአፍጋኒስታን አስመራጭ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ሀሚድ ካርዛይን ያለፈው ነሀሴ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሽናፊ ያለበት ድርጊት እያከራከረ ነው።

https://p.dw.com/p/KOLx
ምስል AP

ኮሚሽኑ ይህን ውሳኔ የደረሰው ተፎካካሪያቸው አብዱላ አብዱላ ከሁለተኛው ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እንደማይሳተፉ ካስታወቁ በኋላ ነው። ላ,ብዱላህ እና ደጋፊዎቻቸው ይህንኑ ውሳኔ ህገወጥ ነው ሲሉ ተቃውመውታል።

ራትቢል ሻቤል /ይልማ ኃይለሚካኤል/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ