1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ

ሰኞ፣ ጥቅምት 29 2003

ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።

https://p.dw.com/p/Q1oy
ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒምስል AP

ከዕጩ ተወዳዳሪዎቹ አንዱ ግን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በአዳዲስ አባላት እስካልተተኩ ድረስ ቅስቀሳውን አልጀምርም ማለታቸው ምርጫውን ከከዚህ ቀደሞቹ የኡጋንዳ ምርጫዎች አወዛጋቢ ሳያደርገው እንደማይቀር ከወዲሁ አስግቷል ።

አሌክስ ጊታ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ