1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች

ዓርብ፣ የካቲት 24 2009

በውይይቱ የተካፈሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ሁለቱ ወገኖች 5 ነጥቦችን በያዘው የድርድሩ ዓላማዎች ላይ ተስማምተዋል ።

https://p.dw.com/p/2Yc4f
Das Parlamentsgebäude in Äthiopiens Hauptstadt Addis Abeba
ምስል DW

Beri AA ( EPRDF & Äth.Oppositionsparteien verhandlung - MP3-Stereo

ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ለድርድር የተቀመጡት ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድሩ ዓላማዎች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ ። በውይይቱ የተካፈሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ሁለቱ ወገኖች 5 ነጥቦችን በያዘው የድርድሩ ዓላማዎች ላይ ተስማምተዋል ።ይሁን እና የመነጋገሪያ ሰነዱ ርዕስ ላይ ገና አልተስማሙም ። ድርድሩ በሚቀጥለው ሳምንትም እንደሚቀጥል የአዲስ አበባው ወኪላችችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር  ዘግቧል ። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ