1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዴግ ውሳኔ እና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና አስተያየት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010

ኢህአዴግ የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ማለቱ እና ማዕከላዊንም እዘጋለሁ በጎ ቢሆንም በጥርጣሬ እንደሚመለከቱት በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። በእስር እያሉ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ገዳዮችም ለፍርድ መቅረብ እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

https://p.dw.com/p/2qMXR
Äthiopien kündigt Freilassung politischer Gefangenen an | Hailemariam Desalegn
Desalegn
ምስል Getty Images/AFP/A. Shazl

«ለብዙዎች ሞት ተጠያቂ የሆኑትም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።»

መክብብ ሸዋ

አርይም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ