1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዴግ 10ኛ ጉባኤ መሪ በመምረጥ ተጠናቀቀ

ሰኞ፣ ነሐሴ 25 2007

ከአርብ ነሐሴ 22/2007 ዓ.ም. ጀምሮ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በመቀሌ ሲያካሂድ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝን በድጋሚ የፓርቲዉ ሊቀመንበር በማድረግ ጉባኤዉን ዛሬ ነሐሴ 25 2007 ዓ.ም. አጠናቋል።

https://p.dw.com/p/1GOif
Äthiopien Ministerpräsident Hailemariam Desalegn
ምስል Getty Images

[No title]



ድርጅቱ አቶ ደመቀ መኮንንን ዳግም በምክትል ሊቀመንበርነት መምረጡን በቦታዉ የሚገኘዉ ወኪላችን በስልክ በሰጠን ቃለ ምልልስ ገልጾልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ