1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢሣ ብሔረሰብ ተወካዮች አቤቱታ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 12 2007

11 የኢሣ ብሔረሰብ ተወካዮች፤ በፈረሙበት የማመልከቻ ደብዳቤ ፣ በአፋርና ኢሣ ድንበር ፣ ኢሣዎች የሚኖሩባቸው አንዳንድ አካባቢዎች አስተዳደራቸው በአፋር ሥር በመሆኑ ይህ እንዲለወጥ በማለት ለጠ/ሚንስትሩ ጽ/ቤትና ለፌደሬሽን ም/ቤት

https://p.dw.com/p/1Da1n
Karte Äthiopien Afar-Region

ይግባኝ ከማለታቸውም ይመለከታቸዋል ላሏቸው መ/ቤቶችም ግልባጩን ልከዋል። ስለይግባኙ ፍሬ-ሐሳብ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ