1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢራን የጅምላ ችሎት እና የአውሮጳ ህብረት ወቀሳ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 2001

በኢራን ባለፈው ሰኔ የተካሄደውን እና አህማዲ ኔዣድ ድጋሚ የተመረጡበትን ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በመቃወም አደባባይ ከወጡት መካከል

https://p.dw.com/p/J7oA
ኢራናዉያኑ ተከሳሾችምስል AP

የኢራን መንግስት ካሰራቸው ሰሞኑን ወደአንድ መቶ በሚሆኑት ላይ ሰሞኑን ክስ ተመስርቶ ካለፉት ጥቂት ቀናት ወዲህ ችሎታቸው በጅምላ መታየት የጀመረበትን አሰራር የአውሮጳ ህብረት በጥብቅ ነቀፈ። የታሰሩት እንዲፈቱም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ አስተላልፎዋል።

ገበያው ንጉሴ/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሠ