1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አቶ ተሻለ ሰብሮ በሆሳዕና ታሰሩ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 2 2010

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ሊቀመንበር አቶ ተሻለ ሰብሮ ዛሬ ታሰሩ፡፡ አቶ ተሻለ የታሰሩት በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን፣ በሆሳዕና ከተማ፣ ሊሙ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲው መሪ የታሰሩት ፖሊስ በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ በመግባቱ ነው ሲሉ በቁጥጥር ስር ካሉበት ፖሊስ ጣቢያ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡

https://p.dw.com/p/2vjvm
Äthiopien Teshale Sebro, ERaPa
ምስል DW/Y. G/Egziabher

አቶ ተሻለ ሰብሮ በሆሳዕና ታሰሩ

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ሊቀመንበር አቶ ተሻለ ሰብሮ ዛሬ ታሰሩ፡፡ አቶ ተሻለ የታሰሩት በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን፣ በሆሳዕና ከተማ፣ ሊሙ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲው መሪ የታሰሩት ፖሊስ በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ በመግባቱ ነው ሲሉ በቁጥጥር ስር ካሉበት ፖሊስ ጣቢያ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ እስሩን “ህገወጥ” ያሉት ሊቀመንበሩ “እርምጃው የተወሰደባቸው የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪ በመሆናቸው ብቻ እንደሆነ”  ገልጸዋል፡፡

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ተስፋለም ወልደየስ

ኂሩት መለሰ