1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የኢሬቻ በዓል

ዓርብ፣ መስከረም 19 2010

በአምናው የቢሾፍቱ ሆራ በዓል ላይ የሰዎች ህይወት መጥፋቱ እና በርካቶችም መጎዳታቸው በዘንድሮው በዓል ላይ ጥላ ቢያጠላበትም በዓሉን እንደ ልምድ እና ወጉ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን በዚያ የሚገኘው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ገልጾልናል።

https://p.dw.com/p/2kzri
Äthiopien Anti-Regierungs-Protesten
ምስል REUTERS/T. Negeri

ብዙዎች የዘንድሮው ኢሬቻ አሳስቧቸዋል

ቢሾፍቱ የኢሬቻን በዓል የፊታችን እሁድ ለማከበር እየተዘጋጀት ነው። በአምናው የቢሾፍቱ ሆራ በዓል ላይ የሰዎች ህይወት መጥፋቱ እና በርካቶችም መጎዳታቸው በዘንድሮው በዓል ላይ ጥላ ቢያጠላበትም በዓሉን እንደ ልምድ እና ወጉ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን በዚያ የሚገኘው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ገልጾልናል። በዓሉ በሚከበርበት ስፍራ ፖሊስ እንደማይገኝ ሆኖም ከዛ ውጭ በፍተሻ እንደሚሳተፍ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ዮሐንስን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ