1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ኢቲዮ ቴሌ-ኮም» ና የቻይና ኩባንያዎች ስምምነት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 14 2005

ኢቲዮ ቴሌኮም ፣ ከፊል የቴሌኮሙዩኒኬሽን ማስፋፊያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን 800 ሚሊዮን ዶላር የሚያስወጣ ውል፣ ZTE በሚል ምህጻር ከታወቀው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ቀደም ሲል፣ ከሌላው «ሁዋዌ» በሚል መጠሪያ ከታወቀው

https://p.dw.com/p/19SPe
ምስል DW/Getachew Tedla Hailegiorgis

የቻይና ኩባንያም ጋር ተመሳሳይ ስምምነት የተደረገ ሲሆን፤ ውሉ በአጠቃላይ፣ የአንድ ቢሊዮን 600 ሚሊዮን ዶላር ስምምነትን የሚመለከት ነው ።


ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ