1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 21 2002

የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ለጎረቤት ሃገራት የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ ዝግጅት እያደረገ ነው ተብሏል።

https://p.dw.com/p/OWx0
ምስል CC / kevindooley

ለዚህም የመስመር ዝርጋታ ሥራው መጠናቀቁ ተገልጿል። የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ግን ዘገባዎቹን አስተባብሏል። የኤሌክትሪክ ሽያጩ የሀገሪቱን የሃይል ፍላጎት ካሟላ በሃላ ሊከናወን እንደሚችል ነው ኮርፖሬሽኑ የገለጸው።

ታደሰ እንግዳው።

ሂሩት መለሰ