1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያና የኤርትራ ስደተኞች ግጭት

ዓርብ፣ ጥቅምት 14 2007

የፈረንሳይ መንግሥት ጠቡን ለማርገብ አንድ መቶ ያሕል ተጨማሪ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ ከተማይቱ አዝምቷል።ሥለት የታጠቁ ወጣቶች ጭምር በተሳተፉበት ግጭት ቢያንስ ስድስት ስደተኞች መቁሰላቸዉ ተዘግቧል። ኢትዮጵያዉያንና ኤርትራዉያን ከየሐገራቸዉ ተሰደዉም ለመደባደብ አልሰነፉም።

https://p.dw.com/p/1DbrH
ምስል AFP/Getty Images/Denis Charlet

ካሌ-ፈረንሳይ ዉስጥ የሠፈሩ የሁለቱ ሐገራት ስደተኞች ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ የገጠሙት ድብድብ እስከ ትናንት ድረስ ቀጥሎ ነበር። የፈረንሳይ መንግሥት ጠቡን ለማርገብ አንድ መቶ ያሕል ተጨማሪ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ ከተማይቱ አዝምቷል።ሥለት የታጠቁ ወጣቶች ጭምር በተሳተፉበት ግጭት ቢያንስ ስድስት ስደተኞች መቁሰላቸዉ ተዘግቧል። የጠቡ መነሻ በዉል አልታወቀም። የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነሕ ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።

ሐይማኖት ጥሩነሕ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ