1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያና የጀርመን የልማት ትብብር

ዓርብ፣ ጥር 15 2001

በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሣደር ክላስ-ዲተር-ክኖፕ ልዑካንን በማስከተል በቅርቡ ደቡብ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል።

https://p.dw.com/p/Gf7b
ምስል UN Photo/Rick Bajornas

ልዑካኑ በኮንሶ ልዩ ወረዳና በጂንካ በጀርመን ዕርዳታ የሚንቀሳቀሱ የዕርሻ ልማት ፕሮዤዎችን ሲጎበኙ በስፍራው የተገኘው ጌታቸው ተድላም በአካባቢው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ሁለት ተከታታይ ዘገቦች ማቅረቡ አይዘነጋም። ዛሬም በጀርመን ዕርዳታ ስለሚንቀሳቀሰው የአካባቢው የዕርሻ ልማት የሚከተለውን ማጠቃለያ ዘገባ ልኮልናል።