1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያን ሓይቆች ከድርቅ የመከላከያው አብነት፣

ረቡዕ፣ ግንቦት 18 2002

በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ በኢትዮጵያ ሃይቆችን ከድርቅ የመከላከያው ዘዴ፣ እንዲሁም አውሮፓና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥርዓተ ትምህርት በተሰኙ አርእስት ያጠናቀርነውን ይሆናል የምናቀርብላችሁ።

https://p.dw.com/p/NXwV
ምስል AP

የኢትዮጵያ ሃይቆች የተደቀነባቸው የመድረቅ አደጋ ሰበቡና የአደጋው መጠን እስከምን ድረሰ እንደሆነ የውሃ ሀብትና ልማት ባለሙያ የሆኑትን ፣ ለከፍተኛ ትምህርት አሁን በጀርመን ሀገር የሚገኙትን ፣ አቶ ሙሉጌታ ዳዲን ባለፈው ሳምንት አነጋግረን አንድ ዝግጅት አቅርበን ነበር። ዛሬም፣ የሚከተለው ሁለተኛው ክፍል ነው። አቶ ሙሉጌታ ዳዲ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በታላቁ ስምጥ ሸለቆም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ ሃይቆቻችን እንዲጠበቁ ለማድረግ መፍትኄው ምን እንደሆነ ገልጸውልናል።

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ