1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብት ይዞታ የቃኘ ሴሚናር በብራስልስ

ሐሙስ፣ መጋቢት 25 2006

4ኛው የአፍሪቃ መንግሥታት እና የአውሮጳ ህብረት ጉባዔ ትናንት ብራስልስ፣ ቤልጅየም በተከፈተበት ወቅት፣ ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና ስለ ፕሬስ ነፃነት የተመለከተ ሴሚናር በዚችው ከተማ ተካሂዶዋል። ሴሚናሩን የጠሩት እና ያዘጋጁት

https://p.dw.com/p/1BbVu
ምስል Photo European Parliament/Architects : Architecture Studio

በአውሮጳ ምክር ቤት የሚገኙት የሶሻሊስት ፓርቲዎች እንደራሴዎች እና ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው ድርጅት፣ « ሲ ፒ ጄይ » ናቸው። ሴሚናሩን የተከታተለው የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ ስለ ሴሚናሩ ዓላማ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ