1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያን ስቃይ በሪያድ እስር ቤት

ረቡዕ፣ ሰኔ 8 2003

በቅርቡ በህጋዊ መንገድ ተዋውለው ለሥራ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ሪያድ እስር ቤት ውስጥ በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/RToH

ኢትዮጵያውያኑ ጂዳ ለሚገኘው ወኪላችን እንደተናገሩት ሳውዲ አረቢያ ከገቡ በኃላ ተወካዮቻቸውም ሆነ አሰሪዎቻቸው ባለመቅረባቸው ከአውሮፕላን ማረፊያ በቀጥታ ወደ ሪያድ እሥር ቤት ተወስደዋል ። ኢትዮጵያውያንን ለሥራ በህጋዊ መንገድ ወደ ሳውዲ ከሚልኩ የአሰሪ ድርጅቶች የአንዱ ሃላፊ ለዴቼቬለ እንደተናገሩት ኢትዮጵያውያኑ በሪያድ ለተጠቀሰው ችግር የተዳረጉት በቅርቡ በወጣ አዲስ ህግ ምክንያት ነው ። ነብዩ ሲራክ ከጂዳ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ሂሩት መለሰ

ነብዩ ሲራክ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ