የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት - አዲሱ የተቃዋሚ ፓርቲ
ሐሙስ፣ ግንቦት 10 2009ማስታወቂያ
አቶ አድማሱ እንደገለፁት የኢትዮጵያዉያን የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት ከማንኛዉም የፖለቲካ ድርጅት አልያም ፓርቲ ጋር ሳይደመር ብቻዉን የሚንቀሳቀስ ነዉ። ረዘም ሉሉ ዓመታት በጀርመን ሀገር የኖሩትና የኢትዮጵያዉያን አንድነት ዴሞክራሲ ድርጅት የተባለዉ አዲስ የተቃዋሚ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አነጋገርሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ