1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን የባህል እና የፖለቲካ መቻቻል እንዴት?

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

ዛሬ ዛሬ ታሪክ ሆኖ ሊነገር የቀደሙት ኢትዮጵያዉያን ለጋራ ጉዳይ በጋራ ይቆሙ የነበረዉ በመካከላቸዉ ልዩነትም ሆነ ቅሬታ ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን በመቻቻል ባህላቸዉ ተሳስረዉ እንደሆነ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/17w1l