1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ በለንደን

ዓርብ፣ ጳጉሜን 4 2008

ብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለንደን በሚገኘዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰልፈዉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ ይብቃ ሲሉ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጋቸዉ ተመልክቶአል ።

https://p.dw.com/p/1JzSt
Grioßbritanien London Äthiopier in England protestieren gegen Regierung
ምስል DW/H. Demisse

[No title]

ሰልፈኖቹ ቆየት ብሎ ወደ ሕንፃዉ ዘልቀዉ መግባታቸዉ ነዉ የተነገረዉ። እዚህ እስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የለንደንዋን ወኪላችንን ስለ ተቃዉሞዉ ስልክ በመደወል ጠይቀናታል።


ሃና ደምሴ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ