1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያ ሴቶች ተሳትፎ በሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት

እሑድ፣ ጥቅምት 9 2007

በግሉ መስክም የየራሳቸዉን ድርጅቶችና ተቋማት የመሠረቱ የሚመሩና የሚያስተዳደሩ ሴቶች ቁጥር እያደገ ነዉ።የእድገቱ ደረጃ፤ እድገቱን ለማገዝ የሚያስፈልገዉ ድጋፍና ፖሊሲ፤ ፖሊሲዉን ገቢር ለማድረግ ያለዉ ፍላጎት ግን አሁንም አነጋጋሪ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1DXuI