1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዊያን ሀጃጆች ሞት፣ መጥፋት እና መመለስ

ሐሙስ፣ መስከረም 4 2010

ሳዑዲ ዓረቢያ መካና መዲና የከተሙት ከ 8 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊን ሀጃጆች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀምረዋል ፡፡ በጸሀይ ሀሩር እና በበሽታ አራት ሀጃጆች ሕይወታቸው አልፏል፡፡ የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ከመካ ለዶቸ ቬለ እንደገለጹት የዘንድሮው ሀጅ የተሳካ እና በርካታ ትምህርት የተወሰደበት ነው፡፡

https://p.dw.com/p/2jz0A
Haddsch Islamische Pilgerfahrt nach Mekka | Saudi-Arabien, Medina
ምስል picture-alliance/dpa/SPA

ተጓዦች ቅሬታ አላቸዉ፤

 በአንጻሩም አንዳንድ ሀጃጆች ጉዞው ኢትዮጵያዊነት ዝቅ ያለበት ጠቅላይ ምክር ቤቱም ጉዘውን ለመምራት አቅም እንደሌለው የታየበት ነው ብለውታል፡፡

ዝርዝሩን  ስለሺ ሽብሩ ከሪያድ ልኮልናል

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ