1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን መከራ በሊቢያ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 17 2003

የዛሬ አስራ አምስት ቀን በወጣቶች መድረክ ዝግጅታችን የሰሐራ በረሀን ጨምሮ ሱዳን፣ ሊቢያና ቱኒዝያ ውስጥ መከራ ፍዳውን ሲበላ የነበረ አንድ ወጣት ማቅረባችን ይታወሳል። ይህን ዝግጅት ከተከታተሉ አድማጮቻችን መካከል በፅሁፍም በስልክም መልዕክታቸውን ያደረሱን አድማጮች በተለይ ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያኑ እየደረሰባቸው ያለውን መከራ

https://p.dw.com/p/RCJ3
ስደተኞች በሊቢያ
ስደተኞች በሊቢያምስል ap
ተከታትላችሁ አስደምጡን ሲሉ ጠይቀውናል። በዚህም መሰረት ለዛሬ 5 ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን አነጋግረናል። በዕዝነ-ህሊናችን ስቃይ መከራቸውን ለመቃኘት እንሞክራለን። ማንተጋፍቶት ስለሺ።