1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2002

በዋሽንግተን ዲሲ እና ባካባቢዋ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/Nr1M
ምስል picture alliance/dpa

ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለ፤ ምርጫውም ትክክለኛ አልነበረም በሚል ዩኤስ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ እንድታደርግ ጠይቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት፡ በዋይት ሀውስ እና በተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ጥያቄዎቻቸውን በደብዳቤ አቅርበዋል።


አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ