1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን የተቃውሞ ሠልፍ በዩኤስ አሜሪካ

ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004

በዋሽንግተን ዲ ሲ እና ባካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ትናንት በዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በር ላይ ሠላማዊ ሠልፍ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/RnyK
ምስል AP

በአሜሪካ የሚኖሩ ኤርትራውያንም በበኩላቸው የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሣያስ አፈወርቂ ለጉባዔ በሚገኙበት በኒው ዮርክ የተመድ በር ላይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። ስለሁሉቱ ተቃውሞ ሠልፎች የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ