1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን

ዓርብ፣ ሚያዝያ 19 2004

በጀርመን መዲና በርሊን የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጡ ። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች የሚቃወሙ ልዩ ልዩ መፈክሮችን እያሰሙ ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተነስተው

https://p.dw.com/p/14lcP
Karte von Äthiopien
የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በበርሊንምስል AP GraphicsBank/DW

በጀርመን መዲና በርሊን የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ፣ የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ዛሬ  ሰልፍ ወጡ ። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች የሚቃወሙ ልዩ ልዩ መፈክሮችን እያሰሙ፣  ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተነስተው በ ህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አድርገው ወደ መራኂተ- መንግሥቷ ምክር ቤት ነበረ ያቀኑት።  እዚያም እንደደረሱ ተቃውሞአችውን ያሰፈሩበትን ደብዳቤ ለጀርመን መንግሥት አስረክበዋል ። ሰልፉን በመከታተል ላይ ከነበረው ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ጋራ ስለ ሰልፉ ዓላማና ሂደት በስልክ የተደረገው ቃለ ምልልስ እነሆ።


ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ