1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያው አውሮፕላን አደጋ መንስኤ እስካሁን አለመታወቁ

ረቡዕ፣ ጥር 26 2002

የአውሮፕላኑን የአደጋ መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ማለትም ብላክ ቦክስ ለማግኘት የሚደረገው ፍለጋም እንደቀጠለ ነው ። እስካሁን ድረስ አውሮፕላኑ አስፍሯቸው ከነበሩት ሰዎች ውስጥ የተገኘው አስከሬን አስራ አምስት ብቻ ነው

https://p.dw.com/p/LrKT
ምስል AP

ከአስር ቀን በፊት አየር ላይ ተበታትኖ ሜዲትራንያን ባህር ላይ የወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ለአደጋ የተጋለጠበት ምክንያት እስከሁን ድረስ በውል አልታወቀም ። የአውሮፕላኑን የአደጋ መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ማለትም ብላክ ቦክስ ለማግኘት የሚደረገው ፍለጋም እንደቀጠለ ነው ። እስካሁን ድረስ አውሮፕላኑ አስፍሯቸው ከነበሩት ሰዎች ውስጥ የተገኘው አስከሬን አስራ አምስት ብቻ ነው ። የሟቾቹን ማንነት ለመለየት ከወላጅ ዘመዶቻቸው ላይ የምርመራ ናሙና ተወስዷል ። ነጋሽ መሀመድ አደጋውን የሚከታተለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልዩ ግብረ ኃይል አስተባባሪ ካፒቴን ደስታ ዘርዑን በስልክ አነጋግሯቸዋል ።

Interv.Cap.Desta Zeru

Negash Mohammed