1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የኢትዮጵያ ለዉጥና የክራይስስ ግሩፕ ዘገባ

ማክሰኞ፣ የካቲት 19 2011

ዓለም አቀፉ አጥኚ ተቋም እንደሚለዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩት የለዉጥ ርምጃ የጎሳ ግጭትን ጨምሮ አሁንም በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠዉበታል።

https://p.dw.com/p/3E8Ce
Logo der International Crisis Group
ምስል Gemeinfrei

(Beri.Brussels) Crisis Group report on Ethiopian reform - MP3-Stereo

ኢትዮጵያ የጀመረችዉ የፖለቲካ ለዉጥ ከከሸፈ መዘዙ ከኢትዮጵያ አልፎ የአካባቢዉን ሐገራት የሚያብጥ ቀዉስ እንደሚያስከትል ክራይስስ ግሩፕ የተሰኘዉ አጥኚ ተቋም አስጠነቀቀ።  ዓለም አቀፉ አጥኚ ተቋም እንደሚለዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩት የለዉጥ ርምጃ የጎሳ ግጭትን ጨምሮ አሁንም በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠዉበታል።የለዉጡ ሒደት ከተሰካ ለአካባቢዉ ሐገራት ጠቃሚ፣ ለመላዉ አፍሪቃ ደግሞ አብነት በመሆኑ ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ሊደግፈዉ እንደሚገባ የተቋሙ ጥናት ይጠይቃል።

ገበያዉ ንጉሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ