1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ቡድን ያሜሪካ ውይይት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2003

ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት የልዑካን ቡድን በዩኤስ አሜሪካ እና በካናዳ በርካታ ስብሰባዎች አካሄደ።

https://p.dw.com/p/RH5d

የትምህርት፡ የመከላከያ እና የፍትህን ጨምሮ አርባ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ሚንስትሮች፡ ከፍተኛ ባለስልጣናትን እና የክልል መስተዳድር ፕሬዚደንቶች በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋ ስብሰባዎች ባካሄዱባቸው ከተሞች፡ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞአቸውን ገልጸዋል። ከትናንት በስቲያ በተቃውሞ ሰበበ መቋረጥ የነበረበት የዋሽንግተኑ ስብሰባ ትናንት በዚያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መካሄዱ ተገልጾዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ