1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግስት የቀጣዩ ዓመት የትኩረት አቅጣጫ

ማክሰኞ፣ መስከረም 26 2002

የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ፡ የዋጋ ንረትን ማረጋጋት፡ እንዲሁም ምርጫ 2002፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ትኩረት የሚያሳርፍባቸው የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸው ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/K02r
ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስምስል picture-alliance/ dpa

የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ትናንት የፌዴሬሽን ምክር ቤትንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን በከፈቱበት ጊዜ ባሰሙት ንግግራቸው ላይ ነበር ይህንን ያስታወቁት ።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ