1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሙስሊሞችና ሑዩማን ራይትስ ዋች

ሐሙስ፣ ነሐሴ 10 2004

ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እንዲፈታ ጠይቋልም።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

https://p.dw.com/p/15qzR
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa


የኢትዮጵያ መንግሥት ሐይማኖታዊ ነፃነታቸዉ እንዲከበር በጠየቁ ሙስሊሞች ላይ የሚወስደዉን የሐይል እርምጃ እንዲያቆም ዓለም አቀፉ የሠብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒዩማን ራይትስ ዋች በድጋሚ ጠየቀ።ድርጅቱ የኢትዮጵያ ፀጥታ አስከባሪዎች የወሰዱትን የሐይል እርምጃ አዉግዟልም። ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እንዲፈታ ጠይቋልም።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ