1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞና የመንግሥት መልስ

ሰኞ፣ ኅዳር 18 2004

በኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ሃይማኖትና የመንግሥት አስተዳደር የተለያዩ መሆናቸው ተደንግጓል ።

https://p.dw.com/p/Rz0h

ያም ሆኖ ኢትዮ አሜሪካውያን ሙስሊሞች የኢትዮጵያ መንግሥት በእስልምና ሃይማኖት ጣልቃ እየገባ ነው በማለት በቅርቡ የተቃውሞ ሰልፍ እስከማካሄድ ደርሰዋል ። እነዚሁ ተቃዋሚዎች በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ያሰሙትን ተቃውሞ የኢትዮጵያ መንግሥት መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ሁለቱን ወገኖች ያነጋገረው የዋሽንግተን ዲሲው ዘገቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝ ዘገባ አለው ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ