1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫና የአዉሮጳ ሕብረት ታዛቢ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 17 2002

ኢትዮጵያ ዉስጥ ባለፈዉ እሁድ የተደረገዉ ምርጫ ሠላማዊና የተረጋጋ ፥ ነገር ግን ቅሬታዎችና ጉድለቶች የሞሉበት እንደነበር የአዉሮጳ ሕብረት የታዛቢዎች ቡድን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/NWmd
ምስል DW

የታዛቢዎቹ ቡድን መሪ ቲስ ቤርማን ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ምርጫዉ ሰላማዊ ነበር።ይሁንና አጠቃላይ ሒደቱ ለገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዲግ ያዳላ፥ ግልፅነትና ፍትሐዊነት የጎደለዉ፥ አንዳድ ሥፍራዎች በተለይም በገጠር አካባቢዎች የመንግሥት አስተዳደር እና የገዢዉ ፓርቲ የአመራር ልዩነት የታሰከረበት ነበር።ታደሰ እንግዳዉ መግለጫዉን ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ