1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ዘገባ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 29 2002

ዘገባዉ በቀረበበት ወቅት የተቃዋሚ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት የቦርዱን አሠራር አጣጥለዉ

https://p.dw.com/p/OC2i
ምስል DW

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮዉን የምርጫ አፈፃፀም ዘገባ ዛሬ ለሐሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል።ዘገባዉ በቀረበበት ወቅት የተቃዋሚ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት የቦርዱን አሠራር አጣጥለዉ ተችተዉታል።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ