1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምክር ቤት አባላት ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትሩ መልስ

ሐሙስ፣ መጋቢት 10 2001

--የዉጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት፥ የሐይማኖት ግጭት፥ የሶማሊያዉ ዘመቻና ዉጤቱን የሚመለከቱት ዋና ዋናዎቹ ነበሩ

https://p.dw.com/p/HFhq
ጠሚ መለስ ዜናዊምስል AP

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዉ የሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ላቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች ዛሬ መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱት ጥያቄዎች መካካል የዉጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት፥ የሐይማኖት ግጭት፥ የሶማሊያዉ ዘመቻና ዉጤቱን የሚመለከቱት ዋና ዋናዎቹ ነበሩ።የተቃዋሚ ፓርቲ እንደራሴዎች ግን በርካታ ጥያቄዎቻችን ታፍነዋል፥ ለተነሱትም ቢሆን ጠቅላይ ሚንስትሩ ተገቢዉ መልስ አልተሰጠም በማለት ወቅሰዋል። ይሕ ዘገባ የላከልን ታደሰ እንግዳዉ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ/ነጋሽ መሐመድ/ ሸዋዬ ለገሠ

►◄