1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ዕጩ መታሰር

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በትግራይ ክልል በአላማጣ የገጠር ቀበሌ ተወዳዳሪ የነበረው አባሉ እንደታሰረበት አስታወቀ። የፓርቲያቸው አባል የታሰረው

https://p.dw.com/p/18LUa
ምስል Yohannes Gebereegziabher

ከሁለት ወራት በፊት ባካባቢው ሕገ ወጥ የተባሉ ቤቶች እንዲፈርሱ በተደረገበት ጊዜ በተቀሰቀሰው የሕዝብ ተቃውሞ ተሳትፈሀል በሚል ምክንያት መሆኑን የገለጹት የፓርቲው ፕሬዚደንት ርምጃው ትክክል እአይደለም በሚል ወቀሳ አሰምተዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ