1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የስድስት ወር ሪፖርት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2004

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ውሎው ተጠሪነቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነውን የኢት̎ዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አደመጠ።

https://p.dw.com/p/13dQe
ምስል DW

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ውሎው ተጠሪነቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነውን የኢት̎ዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አደመጠ። ሪፖርቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የኢትዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ እና የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር አቶ በረከት ስምዖን ናቸው። ሪፖርቱ ከቀረበ በኋላ ከመገናኛ ብዙኃን ቋሚ ኮሚቴ እና የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበው ክርክር ተካሂዶዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ