1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዘገባ እና የተመድ የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ምላሽ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 16 2009

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ተቀስቅሰው በነበሩ ህዝባዊ ተቃውሞዎች  የ698 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ባለፈው ሳምንት ባቀረበው የምርመራ ዘገባ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/2bpHW
Logo UN Menschenrechtsrat
ምስል dpa

Ber. Washington(Ethiopia & UN Human Rights Council) - MP3-Stereo

ተቃውሞዎቹን በተመለከተ የማጣራቱ ተግባር በአንድ ገለልተኛ አካል እንዲደረግ የተመድ እና የአውሮጳ ህብረት ጥያቄ ማቅረባቸው እና ጥያቄአቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ተቀባይነት አለማግኘቱም አይዘነጋም።  ለዚህም የኢትዮጵያ መንግሥት ዠኔቭ የሚገኘው የተመድ የሰብዓዊ መብት ጽህፈት ቤት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ያቀረበለትንየመጀመሪያ ዘገባ ተቀባይነት ያለው ነው ማለቱን እንደምክንያት ገልጿል። ስለዚሁ ጉዳይ የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ በዠኔቭ የሚመለከተውን ክፍል ባልደረቦች አነጋግሮዋል።
 

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ