1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሴት ነጋዴዎች ማህበራት ጥምረት

ቅዳሜ፣ መጋቢት 18 2002

ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም የሚደረገውን አጠቃላይ ምርጫ ሂደት እንዲከታተሉ በርካታ ሲቪክ ማህበረሰብ ቡድኖች በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተመርጠዋል።

https://p.dw.com/p/MfqC
ምስል picture alliance/kpa

ከእነዚህ የምርጫ ታዛቢ ቡድኖች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ሴት ነጋዴዎች ማህበራት ጥምረት ነው። ጥምረቱ እንዴት እንደተመረጠና በዚህ ተግባሩም ምን እንደሚጠብቀው የጥምረቱ ፕሬዚደንት ወይዘሮ እንግዳዬ እሸቴ አስረድተዋል።

አርያም ተክሌ