1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እንቅስቃሴ በድሬዳዋ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 8 2002

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሀምሌ አንድ 1927 ዓም ተመሰረተ።

https://p.dw.com/p/OJt6

መስከረም አስራ አምስት 1928 ዓም ደግሞ የዓለም ቀይ መስቀል ማህበር እና የቀይ ጨረቃ አርባ ስምንተኛ አባል ሆነ። ይህንኑ ሰባ አምስተኛውን የምስረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ማህበሩ ካለፈው ሀምሌ አንድ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከታታይ ለሁለት ወራት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ማህበሩ በድሬዳዋ ምን ዓይነት ስራ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር የማህበሩን የቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ጸሀፊን አቶ ክፈለው ዓለሙን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮዋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ