1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ቅርሶች የታዩበት ዝክረ አድዋ በለንደን

ቅዳሜ፣ የካቲት 30 2011

የአድዋ ድልን በሚዘክር መሰናዶ በብሪታኒያ ዋና ከተማ ለንደን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ለዕይታ ቀርበዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለዕይታ የሚቀርቡትን ቅርሶች አቶ አለባቸው ደሳለኝ በተባሉ ኢትዮጵያዊ የተሰባሰቡ ናቸው። ግለሰቡ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለሽያጭ ሲቀርቡ በበጎ ፈቃደኝነት እየገዙ ያስቀምጣሉ።

https://p.dw.com/p/3EiyD
UK l Äthiopische historische Schätze in London
ምስል DW/H. Demisse

የኢትዮጵያ ቅርሶች የታዩበት ዝክረ አድዋ በለንደን

የአድዋ ድልን በሚዘክር መሰናዶ በብሪታኒያ ዋና ከተማ ለንደን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ለዕይታ ቀርበዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለዕይታ የሚቀርቡትን ቅርሶች አቶ አለባቸው ደሳለኝ በተባሉ ኢትዮጵያዊ የተሰባሰቡ ናቸው። ግለሰቡ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለሽያጭ ሲቀርቡ በበጎ ፈቃደኝነት እየገዙ ያስቀምጣሉ። የለንደን የDW ወኪል ሐና ደምሴ ለዕይታ የቀረቡትን ቅርሶች ተመልክታ አቶ አለባቸው ደሳለኝንም አነጋግራ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች። 
ሐና ደምሴ
እሸቴ በቀለ