1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተመክሮ

ረቡዕ፣ ጥር 22 2005

«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ አቶ ሰውነት ቢሻው ናቸው። ከ 31 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አፍሪቃ

https://p.dw.com/p/17UiG
ምስል DW/H. Turuneh

የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ብቅ ያለውና በመጀመሪያ ዙር ተሸንፈው መውጣት ዕጣቸው ከሆነ 8 የአፍሪቃ ሃገራት ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ በደቡብ አፍሪቃ ስላሳየው እንቅሥቃሴ፤ ስለደጋፊዎቹም አስተዋጽዖ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ ከደቡብ አፍሪቃ ፣ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅራ ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ