የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የአፍሪቃ ዋንጫ ምድባ15 ጥቅምት 2005ሐሙስ፣ ጥቅምት 15 2005የሱዳን አቻውን ሁለት ለባዶ በማሸነፍ ደቡብ አፍሪቃ በምታዘጋጀው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ያለፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ትናንት ይፋ በሆነው ድልድል ከናይጀሪያ፡https://p.dw.com/p/16WU9ምስል Getty Images/AFPማስታወቂያ ከቡርኪና ፋሶ እና ከአምና ዋንጫ አሸናፊ ከዛምቢያ ጋ በአንድ ምድብ ውስጥ ይገኛል። ምድቡ ቀላል ባይሆንም ብሔራዊው ቡድን ጠንካሮ በመዘጋጀት ጥሩ ተፎካካሪ የመሆን ዕቅድ እንዳለው አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለዶይቸ ቬለ ገልጾዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ