1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ተቃውሞ፣ የ«ጌዜልሻፍት ፊውር በድሮተ ፈልከር» ደብዳቤ ለአውሮጳ ህብረት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2008

በኢትዮጵያ በሰሞኑ ተቃውሞ የታሰሩት እና የሞቱት ሰዎች ጉዳይ እንዲጣራ በመጠየቅ «ጌዜልሻፍት ፊውር በድሮተ ፈልከር» በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የጀርመናውያኑ የውሁዳን ሕዝቦች መብት ተሟጋች ድርጅት ለአውሮጳ ህብረት ደብዳቤ ልኮዋል።

https://p.dw.com/p/1Jl8R
Gesellschaft für bedrohte Völker Logo Grafik

[No title]


የጀርመናውያኑ ድርጅት ኃላፊ ኡልሪኽ ዴልዩስ ለኢትዮጵያ ብዙ የልማት ርዳታ አቅራቢ የሆነው የአውሮጳ ህብረት እና ባጠቃላይ ዓለም አቀፉ ማህበረ ሰብ የነዚህ የታሰሩት ተቃዋሚዎችን ጉዳይ ባጣዳፊ ሊያጣራ እንደሚገባ በደብዳቤአቸው አሳስበዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ኡልሪኽ ዴልዩስን አነጋግሮዋቸዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ