1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ሕንፃ

ሐሙስ፣ ጥር 6 2002

ዱባይ የአለም በርዝመቱ ከአለም አቻ ያልተገኘለትን ሕንፃ መርቃ በከፈተችበት በያ ሰሞን አዲስ አበባም የራሷን ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ለማሰንገንባት ማቀድዋ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/LVmB
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ዉስጥ ባለ አርባ ሁለት ፎቆ ሕንፃ ለማሠራት ያወጣዉን ጨረታ Henn Architekten የተሰኘዉ የሥነ-ሕንፃ ተቋራጭ ኩባንያ አሸንፏል።አዲስ አበባ ተገኝተዉ ጨረታዉን የተወዳደሩትን የኩባንያዉን ተወካይ Markus Jakobiን ጌታቸዉ ተድላ አነጋግራቸዉ ነበር።

ጌታቸው ተድላ/ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ