1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አዉሮፕላን መረጃ

ሰኞ፣ የካቲት 1 2002

የዛሬ ሁለት ሳምንት ከሊባኖስ ቤይሩት ወደአዲስ አበባ በረራ ወጥኖ ከመነሻዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን በአየር ላይ ተበታትኖ ከሜዲትራኒያን ባህር መዉደቁ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/LvwR
የቤይሩት አዉሮፕላን ማረፊያምስል picture-alliance/ dpa

የበረራ ቁጥር 409 አዉሮፕላን ለገጠመዉ አደጋ ያበቃዉ ምክንያት እስካሁን አልታወቀም። ያን ለማወቅ ከሚረዱ የበረራ መረጃ መመዝገቢያ ቁሳቁስ መካከል ሁለቱ መገኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቴክኒክ አገልግሎት መምሪያ ሃለፊ ና የዚህ አደጋ መረጃ ተከታታይ ግብረሃይል የበላይ ካፒቴን ደርስታ ዘርዑ ዛሬ ለዶቼ ቬለ አረጋግጠዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ